#UOTYMN ... the conference on #HolyMatrimony #RelationshipGoals ዛሬ በደብረገነት ቅድስት ማርያም የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስለትዳር ሕይወት እድሜያቸው 14 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወጣቶች በእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርትተሰጠ:: ቀሲስ Ahadu ስለትዳር ሕይወት ከወጣቶቹ ለቀረበላቸዉ ጥያቄ ምላሽ እንዲሁም ማብራሪያ ሰጥተዋል:: #ቅድስናህይወት #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር (at Debre Genet Kidest Mariyam saint paul, minnesota) https://www.instagram.com/p/B9LV7fInz5m/?igshid=1k9qp6g7y7u3i







